Description የአዋቂዎች የሽንት ማምለጥ ችግር መነሻ ምክንያቶች ምንድናቸው? እንዴት ይከሰታል? በሽታ ነው የሚባለው መቼ ነው? ሕክምናውስ? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ምላሹን አዘጋጅቶ ቀርቧል።መልካም ቆይታ።