Ethiopia - እራስን ማስራብ የሚያስከትለው የጤና ቀውስ #healthylife

News ET Social Video 2 years ago

설명

እራስን ማስራብ የሚያስከትለው የጤና ቀውስ

በዋንኛነት ላለመወፈር ሲባል ከመጠን ያለፈ እራስን ማስራብ የሚያስትለውን የጤናና የሥነልቦና ቀውስ በተመለከተ ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን አዘጋጅቷል። መልካም ቆይታ።