Ethiopia - የዕድገት ውስንነት ስለገጠማቸው ሕፃናት ማወቅ ያለብን #healthylife

News ET Social Video 2 years ago

Description

የዕድገት ውስንነት ስለገጠማቸው ሕፃናት ማወቅ ያለብን

አንድ ሕፃን የዕድገት ውስንነት (Developmental Delay) አለበት የሚባለው መቼ ነው? ምልክቶቹ? መገለጫዎቹ ምንድናቸው? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ሙያዊ መረጃ ይዞልን ቀርቧል። መልካም ቆይታ።