Ethiopia - በትራንስፖርት ጉዞ ላይ ስለሚያማቸው ሰዎች #healthylife

News ET Social Video 2 years ago

Description

በመኪና፣ በአውሮፕላን ሲጓዙ የሚያጋጥም ሕመም- ማዞር፣ ማጥወልወል፣ ማስታወክ። እንዴት ይከሰታል? መከላከያውን በተመለከተ ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን አዘጋጅቷል።